ኤሎን መስክ ለሁሉም የአሜሪካ ህፃናት የስፔስኤክስ ድርሻ እንደሚሰጥ ገለጸ።

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-10-19 19:43:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኤሎን መስክ ለሁሉም የአሜሪካ ህፃናት የስፔስኤክስ ድርሻ እንደሚሰጥ ገለጸ። የቴስላና ስፔስኤክስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኤሎን መስክ፣ በቀጣዩ ዓመት 2027 ለሁሉም የአሜሪካ ህፃናት አንድ የስፔስኤክስ ድርሻ እንደሚያበረክት አስታወቀ። መስክ በማህበራዊ ሚዲያ ገጹ ላይ ባሰፈረው ጽሁፍ «ቀጣዩ ዓመት ለአሜሪካ ህፃናት ሁሉ አንድ የስፔስኤክስ ድርሻዬን እሰጣለሁ» ሲል አስፍሯል። ይህ ውጥን በዩናይትድ ስቴትስ ከ18 ዓመት በታች ዕድሜ ያላቸውን ግምታዊ 73 ሚሊዮን ህፃናት የሚያካትት ሲሆን፣ አሁን ባለው የኩባንያው የሼር ዋጋ (146 ዶላር ገደማ) አማካኝነት ሲሰላ ከ10 ቢሊዮን ዶላር በላይ ወጪ የሚጠይቅ ቃል ነው የገቡት ተብሏል። ይህ መጠን የቢሊየነሩን አጠቃላይ የተጣራ ሀብት 1 በመቶ ያህሉን እንደሚሸፍን የፋይናንስ መረጃዎች ያሳያሉ። በተመሳሳይ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኩባንያ አንትሮፒክ…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]