" 'አይዞህ' ባዮችም ቢሆኑ ጥይት ከማቀበል አልፈው የኤርትራን ችግር ሊፈቱ አይችሉም " - ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-19 20:16:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

" 'አይዞህ' ባዮችም ቢሆኑ ጥይት ከማቀበል አልፈው የኤርትራን ችግር ሊፈቱ አይችሉም " - ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትግርኛ ቋንቋ ከብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ቆይታ አድርገው ነበር። በዚህም የኤርትራ አገዛዝ (ሻዕቢያ) ከጥፋት መልዕክተኝነት ድርጊቱ ካልታቀበ የከፋ መዘዝ እንደሚጠብቀው አስጠንቅቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ኤርትራ " ከነጻነት በፊት " ከተሞቿ ያባቡና ያሸበረቁ ነበሩ፤ ዛሬ ግን መንደር ሆነዋል ሲሉ ገልጸዋል። " ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል እያለች ከ300 በላይ ፋብሪካዎች ነበሯት፤ በወቅቱ በአፍሪካ በኢንዱስትሪ ከበለጸጉ አንዷ ተደርጋ ትወሰድ ነበር " ሲሉ አስታውሰዋል። ዛሬ ግን አስመራ ከአርባ ምንጭ ወይም ጅግጅጋ የምታንስ ከተማ እንደሆነች ገልጸዋል። " ምፅዋ ባዶዋን ቀርታለች፤ ዓሰብም ሰው አልባ ከተማ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]