" ጠቅላይ ሚንስትሩ ጦርነት መልሶ እንዳይቀሰቀስ ከማናችንም በላይ ሰርቷል " - አቶ ጌታቸው ረዳ
" ጠቅላይ ሚንስትሩ ጦርነት መልሶ እንዳይቀሰቀስ ከማናችንም በላይ ሰርቷል " - አቶ ጌታቸው ረዳ 👉 " ኢትዮጵያ ራሷን ከመከላከል በስተቀር ኤርትራን የመውረር ዓላማ የላትም! " የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ፣ ትላንት ጥቅምት 8 " አክሱማዊት " በተሰኘ ሚዲያ አማካኝነት ከትግራይ ዲያስፖራ ማኅበረሰብ አባላትና ከኤርትራ ለውጥ ፈላጊዎች ጋር ተወያይተዋል። ለአንድ ሰዓት በሚጠጋው ውይይት፣ በትግራይ እንደገና ከተቀሰቀሰው ጦርነት ጋር በተያያዙ ርዕሰ ጉዳዮች፣ በፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት አፈጻጸም፣ በክልሉ የጸጥታ ሁኔታና በፌዴራል መንግሥት የተያዙ እቅዶች ላይ ትኩረት አድርገዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ውይይቱን እንደሚከተለው አዘጋጅቶታል። የፕሪቶሪያ ስምምነት አቶ ጌታቸው ረዳ ጥቅምት 24 ቀን 2015 ዓ.ም. በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗