የፈረንሳዩ ካርፉር የችርቻሮ ንግድ ኩባንያ በኢትዮጵያ ከሕዳር 29 ቀን ጀምሮ በይፋ ስራ እንደሚጀምር ተገለጸ
የፈረንሳዩ ካርፉር የችርቻሮ ንግድ ኩባንያ በኢትዮጵያ ከሕዳር 29 ቀን ጀምሮ በይፋ ስራ እንደሚጀምር ተገለጸ የፈረንሳዩ ችርቻሮ ንግድ ኩባንያ የሆነው ካርፉር ባሳለፍነው ጥር ወር ላይ ከሚድሮክ ኩባንያዎች መካከል አንዱ ከሆነው ኩዊንስ ሱፐርማርኬት ጋር የፍራንቻይዝ እና የአቅርቦት ስምምነት መፈራረማቸው ይታወሳል፡፡ በዚህ ስምምነት መሰረትም የኩዊንስ ሱፐርማርኬት ምርቶች እና ሱቆችን በካርፉር ብራንድ የመቀየር ስራዎች በመካሄድ ላይ ሲሆኑ ድርጅቱ በኢትዮጵያ ስራውን የሚጀምረው ከህዳር 29 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ መሆኑን ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ አሁን ላይ ኩዊንስ ሱፐርማርኬት 15 ሱፐርማርኬቶች ያሉት ሲሆን በሁለቱ ተቋማት ስምምነት መሰረትም የተመድ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ኮፕ 2027 ድረስ የካርፉር ሱፐርማርኬቶች ቁጥርን ወደ 31 የማድረስ እቅድ…
Read the full story at addis_news ↗