የሽያጭ ሰራተኛ

HAHUJOBSneutral2026-10-20 05:32:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሽያጭ ሰራተኛ #snfd_bakery_plc #business #Addis_Ababa 10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ለደንበኞች ተገቢውን አክብሮት በመስጠት ማስተናገድ - የድርጅቱን ምርቶችና አገልግሎቶች ለአዲስ እና ለነባር ደንበኞች ማስተዋወቅ - ከደንበኞች ጋር ጠንካራና ዘላቂ የሆነ መልካም ግንኙነትን መፍጠር - የግልንም ሆነ የስራ ቦታ ንጽህና መጠበቅ - የድርጅቱን የስራ መመሪያ ማክበር እና ጋራ ስራዎችን በፈቃደኝነት ማከናወን - የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢውን አገልግሎት መስጠት - ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት - የሽያጭ ሪፖርቶችን ማዘጋጀትና ለበላይ ኃላፊ ማቅረብ - በቀጥታ ኃላፊ የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ ሥራዎችን ማከናወን - የስራ ባልደረቦቹንም ሆነ የስራ ክፍል…

Read the full story at hahujobs ↗
AdYour ad here[email protected]