የጥሪ ማዕከል ኦፕሬተር

HAHUJOBSneutral2026-10-20 05:33:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

የጥሪ ማዕከል ኦፕሬተር #e_receipt_software_technology_plc #business #Addis_Ababa በማንኛውም የትምህርት መስክ በዲፕሎማ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ለብዙ ደንበኞች በተከታታይ የስልክ ጥሪ ማድረግ - ስለ ድርጅቱ አገልግሎቶች ለደንበኞች መረጃ መስጠትና ደንበኞችን ማሳተፍ - ከደንበኞች የሚመጡ ጥሪዎችን መቀበልና በትህትና መመለስ - የተደረጉ ጥሪዎችንና የደንበኞችን ምላሽ መመዝገብና ሪፖርት ማድረግ - የደንበኞችን ጥያቄዎች መረዳትና ተገቢውን ምላሽ መስጠት - የደንበኞችን መረጃ በትክክል መያዝ - የደንበኞችን ቅሬታዎችና ችግሮች በትህትና መቀበልና ለሚመለከተው ክፍል ማስተላለፍ - የደንበኞችን ፍላጎትና አስተያየት መሰብሰብ - የድርጅቱን የጥሪ አሰራርና የደንበኛ አገልግሎት መመሪያዎች መከተል - የደንበኞችን…

Read the full story at hahujobs ↗
AdYour ad here[email protected]