ፊቱም እንደ መብረቅ አምሳያ፣ ዐይኖቹም እንደሚንበለበል ፋና፣ክንዶቹና እግሮቹም እንደ ጋለ ናስ ነበረ 🙏

ADDIS_NEWSneutral2026-10-20 05:46:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

ፊቱም እንደ መብረቅ አምሳያ፣ ዐይኖቹም እንደሚንበለበል ፋና፣ክንዶቹና እግሮቹም እንደ ጋለ ናስ ነበረ 🙏 ነቢዩ ዳንኤል የመላእክት አለቃ የቅዱስ ገብርኤልን አስፈሪ ግርማ በተመለከተ ጊዜ “ዐይኖቼንም አነሣሁ እነሆም በፍታ የለበሰውን፣ ጥሩም የአፌዝን ወርቅ በወገቡ ላይ የታጠቀውን ሰው አየሁ፡፡ አካሉም እንደ ቢረሌ ይመስል ነበር፤ ፊቱም እንደ መብረቅ አምሳያ ነበረ፤ ዐይኖቹም እንደሚንበለበል ፋና፣ ክንዶቹና እግሮቹም እንደ ጋለ ናስ፣ የቃሉም ድምፅ እንደ ብዙ ሕዝብ ድምፅ ነበረ፡፡ ይህንም ታላቅ ራእይ አየሁ፤ ኀይልም አልቀረልኝም፤ ክብሬም ወደ ውርደት ተለወጠብኝ ኀይልም አጣሁ፡፡ የቃሉን ድምፅ በሰማሁ ጊዜ ደንግጬ በምድር ላይ በግምባሬ ተደፋሁ” አለ፡፡ በዳንኤል 10÷5-9 የተገለጸው የዚህ መልአክ ግርማ የአምላክን ግርማ ይመስላል፡፡ ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስንና እናቱ ቅድስት ኢየሉጣንም…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]