ህወሃት ላይመለስ ሄዷል-ጄ/ል ታደሰ ወረደ‼️
ህወሃት ላይመለስ ሄዷል-ጄ/ል ታደሰ ወረደ‼️ የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ በወቅታዊ የትግራይና የሀገሪቱ የፖለቲካ እና የደህንነት ሁኔታዎች ላይ ከአውራ አምባ ታይምስ ጋር ቆይታ አድርገዋል። የእገታው ሂደት እና የተፈጠረው ውዝግብ ጀነራል ታደሰ ወረደ በቃለ መጠይቁ ወቅት በቅርቡ ስለገጠማቸው እገታ ሂደት ዝርዝር መረጃ ሰጥተዋል፦ የእገታው አጀማመር፦ ሌሊት በቁጥጥር ስር ለማዋል የተደረገው ሙከራ ተገቢ እንዳልነበር እና በፖሊስ ሽፋን የመጡ አካላት እንደነበሩ ገልጸዋል። የተወሰደው እርምጃና ዝውውር፦ ከቤት ከተወሰዱ በኋላ በኤች ዜድ (HZ) ሆቴል እንዲቆዩ መደረጉን፣ በመቀጠልም በአክሱም፣ አድዋ እና ራማ አቅጣጫዎች እንቅስቃሴዎች እንደነበሩ ተናግረዋል። የውሳኔው አካላት፦ ውሳኔውን ያሳለፉትና ያስፈጸሙት ይፋዊ የነበረው መንግስታዊ…
Read the full story at addis_news ↗