በእሳት የተፈተነው የሀገር አጥር፤ የሉዓላዊነት ታማኝ ዘብ !

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-20 05:52:18 UTC
AdYour ad here[email protected]

በእሳት የተፈተነው የሀገር አጥር፤ የሉዓላዊነት ታማኝ ዘብ ! ፈተናዎች ጠንካራ ክንድን ፈጥረውለታል፤ ችግሮች ተልዕኮ የመፈጸም አቅሙን አይበገሬ አድርገውታል፣ ጠላቶች ኃያል ጥቃቱን መቋቋም አቅቷቸው በሩቅ ይሸሹታል፤ ለሀገሩ ሉዓላዊነት ለዘመናት በጽናት ቆሟል የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት። ወርቅ በእሳት እንደሚፈተን ሁሉ በውስጥ ግጭቶች ያልተበገረው የሀገር መከላከያ ሠራዊት እያደር እንደ ወርቅ የጠራ ድልን እየተጎናጸፈ ይገኛል። የውስጥ ባንዳዎች ከውጭ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር በመኾን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]