የኤርትራ ሕዝብ ‘ከነጻነት በኋላ’ የነበረውን ሁሉ አጥቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር)

WELCOMEneutral2026-10-20 06:20:18 UTC
AdYour ad here[email protected]
የኤርትራ ሕዝብ ‘ከነጻነት በኋላ’ የነበረውን ሁሉ አጥቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር)

አዲስ አበባ ጥቅምት 9 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኤርትራ ሕዝብ ‘ከነጻነት በኋላ’ ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል በነበረችበት ጊዜ የነበረውን ሁሉ አጥቷል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትግርኛ ቋንቋ ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል በነበረችበት ወቅት ያበቡና ያሸበረቁ የነበሩት ከተሞቿ አሁን ላይ የመንደር ያህል ሆነዋል በወቅቱ ኤርትራ ከ300 በላይ ኢንዱስትሪዎች እንደነበሯትና በአፍሪካ በኢንዱስትሪ … The post የኤርትራ ሕዝብ ‘ከነጻነት በኋላ’ የነበረውን ሁሉ አጥቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]