ሕገ ወጡ ህወሓት ቅንጣት ታክል የትግራዋይነት ባህሪ የለውም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር)
አዲስ አበባ ጥቅምት 9 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕገ ወጡ ህወሓት በትግራይ የበቀለ ድርጅት ቢሆንም ቅንጣት ታክል የትግራዋይነት ባህሪ የለውም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትግርኛ ቋንቋ ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ላይ እንዳሉት ሕገ ወጡ ህወሓት እየደበዘዘ ነው ህዝቡ ግን ይቀጥላል መሪዎችና የፖለቲካ ድርጅቶች ይመጣሉ ይወድቃሉ መንግሥታት ይቀያየራሉ ሲሉ ገልጸዋል ሕገ ወጡ ህወሓት … The post ሕገ ወጡ ህወሓት ቅንጣት ታክል የትግራዋይነት ባህሪ የለውም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗