ሀገርን ያጸና ለአህጉርም የተረፈ – የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ከፍታ

WELCOMEneutral2026-10-20 06:20:18 UTC
AdYour ad here[email protected]
ሀገርን ያጸና ለአህጉርም የተረፈ – የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ከፍታ

አዲስ አበባ ጥቅምት 92019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ዛሬ የምትገኝበትን የዲፕሎማሲ ከፍታ በአንድ ጀምበር አላመጣችውም ይልቁንም ለበርካታ ዓመታት በጥንቃቄ የገነባችው የስኬት ማማ ነው ከጥንት የንግድና የዲፕሎማሲ ግንኙነቶች ጀምሮ እስከ ዘመናዊው የተባበሩት መንግሥታት እና የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ምስረታ ንቁ ተሳትፎ የነበራት ኢትዮጵያ ዛሬም ይህን ታሪኳን አስቀጥላ በዓለም አቀፍ መድረክ ተሰሚነትን አትርፋለች የሀገራት ዲፕሎማሲ ጥንካሬ ከህዝቦች የለት … The post ሀገርን ያጸና ለአህጉርም የተረፈ – የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ከፍታ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]