ህገወጡ ህወሃት በኃይል አሸንፋለሁ ማለቱ ቅዥት ነው ፤ የትግራይ ህዝብም ከጎኑ የለም አሉ የትግራይ ክልል የፌደራል መንግሥት ባለአደራ አስተዳደር የጸጥታ እና ሰላም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ብርጋዴር ጄኔራል ገብረእግዝአብሔር በየነ (ወዲ አንጥር)።

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-10-20 16:17:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

ህገወጡ ህወሃት በኃይል አሸንፋለሁ ማለቱ ቅዥት ነው ፤ የትግራይ ህዝብም ከጎኑ የለም አሉ የትግራይ ክልል የፌደራል መንግሥት ባለአደራ አስተዳደር የጸጥታ እና ሰላም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ብርጋዴር ጄኔራል ገብረእግዝአብሔር በየነ (ወዲ አንጥር)። ብርጋዴር ጄኔራሉ የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ውጊያውን ቢያቆመውም ህገ ወጡ ህወሓት ለዳግም ጦርነት ሲዘጋጅ በመቆየቱ ስምምነቱን ሙሉ በሙሉ ለመተግበር ፈቃደኛ እንዳልነበረ አስረድተዋል። በዚህም ምክንያት የቀድሞ ተዋጊዎችን ትጥቅ አስፈትቶ ወደ ሰላማዊ ህይወት የማመለስ (DDR) ሂደት በጥርጣሬ ታይቶ ሳይተገበር በመቅረቱ ወጣቱ ሳይጠቀምበት ቀርቷል ብለዋል። ህገ ወጡ ህወሓት ወጣቱን ወደ ሌላ ወታደራዊ ግጭት በመክተቱ ክልሉ ለከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ውድቀት መዳረጉንና በአሁኑ ወቅት ክልሉ በርካታ ቁስለኛ፣ ተፈናቃይ እና የትምህርት እድል ያጡ ወጣቶች…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]