ጠቃሚ ምክሮች❗

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-10-20 16:20:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጠቃሚ ምክሮች❗ እስከመጨረሻው አንብቡት👇 📌በወጣትነት ሁሉም ነገር ትክክል ነው ከሚል መመሪያ ውጣ ፤ሁሉንም ካላየሁ አላምንም አትበል። 📌ሰምቶ ማመን ፣ ከተጎዱት መማር አስተዋይነት መሆኑን አትርሳ ። 📌የሰማንያ ዓመት ዕውቀትን ለመገብየት ግድ ሰማንያ ዓመት መኖር የለብህም፣ ሰማንያ ዓመት ከኖሩት በትሕትና መጠየቅ ይገባሃል ። 📌ምክርን ብትሰማ በነጻ ትማራለህ፣ምክርን አልሰማ ብትል ግን በዋጋ እንደምትማር እወቀው፣ በዋጋ መማር ግን አድካሚ ደግሞም የሚያስመርር ነው ። 📌 ብልህ ከሆንህ በሰው ከደረሰው ትማራለህ፣ ሞኝ ከሆንህ ግን በራስህ ሲደርስ ትማራለህ ። 📌የታየህን አሳይ ፣ ያልታየህን አጥራው ። በደንብ ያልተረዳኸውን አታስተምረው። ያልቀመስከውን ለሰው አትጋብዝ ። የሰማኸውን ሁሉ አትመን ። ያየኸውን ሁሉ ስጡኝ ፣ የተናገርከውን ሁሉ ፈፅሙ አትበል ። የሰጠኽውን እርሳ እንጂ አታውራ።…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]