ኢራን የአሜሪካ ድሮንን በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ላይ ጣልኩ አለች

ADDIS_NEWSneutral2026-10-20 16:17:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢራን የአሜሪካ ድሮንን በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ላይ ጣልኩ አለች የኢራን የእስላማዊ አብዮት ዘብ ሰራዊት ማክሰኞ ዕለት በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ላይ የአሜሪካ ድሮንን መትቶ መጣሉንና ማውደሙን ከፊል-መንግስታዊው የፋርስ ዜና ኤጀንሲ ዘግቧል። እንደ ዜና ኤጀንሲው ዘገባ ከሆነ የሰው አልባ አውሮፕላኗ የተመታችው ማክሰኞ ማለዳ ላይ በስትራቴጂካዊው የውሃ መስመር ላይ እየበረረች በነበረበት ወቅት ነው። የአብዮት ዘብ ሰራዊቱ ባወጣው መግለጫ ይህች ድሮን 54ኛዋ የአሜሪካ MQ-9 ድሮን መሆኗን ገልጿል። አሜሪካ እና እስራኤል እኤአ ባለፈው የካቲት ወር በኢራን ላይ ጦርነት መክፈታቸው፡፡ ይታወሳል። ቴህራን ለተከፈተባት ጥቃት በምላሹ በመላው ቀጠናው የሚገኙ ቦታዎችን በሚሳኤልና በድሮን የደበደበች ሲሆን፤ ስትራቴጂካዊውን የሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ በውጤታማነት ዘግታዋለች። በመቀጠልም አሜሪካ እና…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]