በድሮን ጥቃት 153 ሰዎች ተገደሉ።

WASULIFEneutral2026-10-20 16:21:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

በድሮን ጥቃት 153 ሰዎች ተገደሉ። በደቡብ ሱዳን እና በሱዳን ድንበር ላይ በሚገኘውና አወዛጋቢ በሆነው የአብዬይ ግዛት ውስጥ የገበያ ስፍራ ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት 153 ሰዎች መገደላቸውን የክልሉ ጊዜያዊ የመረጃ ሚኒስትር አስታውቋል። የደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት ጥቃቱን የፈጸመው "የሱዳን ጦር ነው" ሲሉ ከሰዋል። የአቢዬ ግዛት ባለስልጣናት ጥቃቱ የተፈጸመው ትናንት ሰኞ በአሚየት ገበያ ላይ መሆኑን አስታውቀዋል። ባለስልጣናቱ በዚሁ ጥቃት ወቅት ጦሩ 22 ፈንጂዎችን ተኩስዋል ሲሉ የከሰሱ ሲሆን፣ በዚህም ቢያንስ 27 ሰዎች መቁሰላቸው ተጠቁሟል። 📌ሴቶች፣ 📌ህጻናት፣ 📌አረጋውያን፣ 📌ነጋዴዎች፣ 📌አስተናጋጁ የንጎክ ዲንካ ማህበረሰብ አባላትን፣ ከደቡብ ሱዳን የተመለሱ ሰዎችን እና በሰፊው ክልላዊ ግጭት ምክንያት መጠለያ ፍለጋ የመጡ የሱዳን ስደተኞችን ጨምሮ ተጋላጭ የሆኑ ሲቪል ነዋሪዎች…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]