ታጣቂዎችን ብቻቸውን በመጋፈጥ ዘረፋን የከለከሉት የፖሊስ አባል የማዕረግ እድገትና የደመወዝ ጭማሪ ተደረገላቸው።
ታጣቂዎችን ብቻቸውን በመጋፈጥ ዘረፋን የከለከሉት የፖሊስ አባል የማዕረግ እድገትና የደመወዝ ጭማሪ ተደረገላቸው። ከሶስት ወር በፊት በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ ባምባሲ ወረዳ 'ቀሽማንዶ' በተባለ አካባቢ ሁለት የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎችንና ሶስት ባጃጆችን በማስቆም በመሳሪያ በማስፈራራት ሲዘርፉ የነበሩ ታጣቂዎችን ብቻቸውን በመጋፈጥ የሰው ሕይወት እንዳይጠፋ እና 6 ሚሊዮን ብር እንዳይዘረፍ ያዳኑት የፖሊስ አባል ላሳዩት ጀግንነት የላቀ ሽልማት ተበረከተላቸው። የባምባሲ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ሐሩን ሔሬላ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል፤ ምክትል ኢንስፔክተር ወግዲ ወምፑ ቀደም ሲልም በመተከል በነበራቸው ግዳጅ ተመሳሳይ ጀግንነት ፈጽመው እንደነበር ገልጸው በፖሊስ መመሪያ መሠረት በክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ውሳኔ ወደ #ምክትል_ኮማንደርነት የሶስት ደረጃ የማዕረግ እድገት እና የ15…
Read the full story at tikvahethiopia ↗