ዲቪ ሊጀመር ነው‼

ADDIS_REPORTERneutral2026-10-20 20:28:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

ዲቪ ሊጀመር ነው‼ የ2027 የአሜሪካ ዲቪ አገልግሎት በፈረንጆቹ NOV 01/2026 እንደሚጀምር የታወቀ ሲሆን እስከ NOV 30/2026 ድረስ መሙላት ይቻላል። የአሜሪካ መወሰኛ ፍርድ ቤት ዲቪ 2017 Nov 1/2026 ጀምሮ ዲቪ እንዲጀመር በመወሰን ለአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት ማሳወቁ ታውቋል። በውሳኔው መሰረት ስቴት ዲፓርትመንት October 29/2026 ሙሉ መረጃ ያወጣል። ምን ምን ማሟላት ያስፈልጋል? እንደተለመደው ዲቪ ለለመሙላት ሀይስኩልና ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃ የሚያስፈልግ ሲሆን ጉርድ ፎቶ እንዲሁም በዚህ አመት አዲስ የተጨመረው መስፈርት የታደሰ ፓስፖርት ግዴታ ናቸው። ለመመዝገቢያ ክፍያ (registration fee) 1$ ያስፈልጋል። ዲቪ 2026 ለደረሳቸው እድለኞች ኢምባሲዎች ቀጠሮ ማስያስዝ መጀመራቸውን ሰምተናል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]