የቢሊዮን ብር ከባድ የሙስና ክስ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-20 22:12:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

የቢሊዮን ብር ከባድ የሙስና ክስ " 1,134,609,241 ብር ተገቢ ያልሆነ ጥቅም ያገኘ መሆኑ በክሱ ተጠቅሷል " በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ፕሮጀክት ጽ/ቤት የቀድሞ ሥራ አስኪያጅ አቶ ብርሃኑ አለቃን ጨምሮ በ13 ግለሰቦች ላይ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ ከባድ ሙስና ወንጀል ችሎት 16 ተደራራቢ ክሶች ቀረቡ። ተከሳሾቹ የሚኒስቴሩ ሠራተኞች፣ የሥራና ሠራተኛ ኤጀንሲ ባለቤቶች ፣ የአቶ ብርሃኑ አለቃ ባለቤት እና ሌሎች ግለሰቦች ናቸው። ዋና ተከሳሽ የሆኑት አቶ ብርሃኑ አለቃ ሥራ አስኪያጅ እያሉ ፥ የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት (ELMIS) ላይ ወደ ውጭ ሀገራት ለሥራ የሚጓዙና የሙያ ብቃት ምዘና ሊጸድቅላቸው (COC Online) የሚገቡ ዜጎችን ያለ ምንም ወይም ያለ በቂ ሥልጠና የተለያየ መጠን ያላቸውን ገንዘቦችን በማስከፈል የሙያ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]