ዲጂታል ጤና ስንል?

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-21 11:05:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

ዲጂታል ጤና ስንል? ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2019 ዓ.ም (አሚኮ) በዘመናዊው ዓለም የሕክምና ሳይንስ እና የቴክኖሎጂ ውህደት ትልቅ አብዮት ፈጥሯል። እንደ አሜሪካ የምግብ እና መድኃኒት አሥተዳደር (Food and Drug Administration – FDA) ገለጻ ዲጂታል ጤና የኮምፒውተር ሥርዓቶችን እና ሶፍትዌሮችን በመጠቀም የሕክምና አገልግሎትን ማሻሻል ነው። የዲጂታል ጤና ሽፋን በጣም ሰፊ ነው። በስልክ መተግበሪያዎች የጤና…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]