ፓሪሴን ዥርሜን በጉዳት ታምሷል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-21 11:10:46 UTC
AdYour ad here[email protected]

ፓሪሴን ዥርሜን በጉዳት ታምሷል። በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ በባርሴሎና ላይ አስደናቂ ድል ካስመዘገቡ ማግስት በፓርክ ዲ ፕሪንስ ጉዳት በርክቷል። ቡድኑ ይፋ ባደረገው መረጃ መሠረት አጥቂው ኦስማን ደምበሌ እና ተከላካዪ ማርኪንዮስ ጉዳት ገጥሟቸዋል። ተጨዋቾቹ በቀኝ እግራቸው በተመሳሳይ የጡንቻ ጉዳት እንዳጋጠማቸውም ታውቋል። በዚህም ለሳምንታት ከሜዳ ይርቃሉ። ከደምበሌና ማርኪንዬስ በተጨማሪ ክቫርስኬልያ እና ኑኖ ሜንዴዝ ጉዳት ያጋጠማቸው የክለቡ ተጨዋቾች ናቸው። በተለይ የኪቪቻ ክቫርስኬልያ ጉዳት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]