የስራ ማስታወቂያ

ETHIO_JOB_VACANCY1neutral2026-10-21 11:20:21 UTC
AdYour ad here[email protected]

የስራ ማስታወቂያ አቤድ የቆዳ) ክሊኒክ (Abed Dermatology Clinic) በብስራተ ገብርኤል ቅርንጫፍ ለሚገኘው ተቋማችን የሚከተለውን ክፍት የስራ ቦታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደብ: ክሊኒካል ነርስ (Clinical Nurse) ብዛት: 1 (አንድ) ደመወዝ: በስምምነት Negotiable) ተፈላጊ መስፈርቶች እና ማመልከቻ: ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች የሥራ ልምድ CV ዎን በቴሌግራም (Telegram) በመላክ ወይም በቀጥታ ከዚህ በታች ባለው ስልክ ቁጥር በመደወል ማመልከት ትችላላችሁ። ስልክ ቁጥር: 0911884018 @ethio_job_vacancy1

Read the full story at ethio_job_vacancy1 ↗
AdYour ad here[email protected]