የቤት ኪራይ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-10-21 11:32:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

የቤት ኪራይ‼️ የቤት ኪራይ ዋጋን በቋሚ የብር መጠን የሚቆጣጠሩ ሀገራት እነማን ናቸው❓ በአሁኑ ወቅት በብዙ ከተሞች የሚስተዋለው ከባዱ የኑሮ ውድነት እና የቤት እጥረት በተለይም ተከራዩን ማህበረሰብ ለአስቸጋሪ ኢኮኖሚያዊ ጫና ዳርጎታል። የቤት ኪራይ ጭማሪን በፐርሰንት (%) ብቻ እንዲሰላ ማድረግ፣ የቤቶቹ መነሻ ዋጋ እጅግ ከፍተኛ በሆነበት ወቅታዊ ሁኔታ አቅምን ፈጽሞ የማይመጥን ወጪ እንዲፈጠር ምክንያት ሆኗል ነው የተባለው። በዓለም አቀፍ ደረጃ ግን እንደ ጀርመን (በርሊን) እና የአሜሪካ የተወሰኑ ከተሞች (እንደ ኒውዮርክ እና ሳን ፍራንሲስኮ) ያሉ ሀገራት ይህንን ችግር ቀድመው በመረዳት የቤት ኪራይ ዋጋን በቋሚ የገንዘብ መጠን (Fixed Monetary Cap or Rent Control) ይገድባሉ። እነዚህ ሀገራት አከራዮች ከህጋዊ የዋጋ ሰንጠረዥ ውጭ እንዳያሻቅቡ በቁጥር በመገደብ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]