በደቡብ ጎንደር ዞን በድሮን ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ
በደቡብ ጎንደር ዞን በድሮን ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ደራ ወረዳ ትናንት ከጠዋቱ አራት ሰዓት ላይ የድሮን ጥቃት መሰንዘሩን ነዋሪዎች ገለጸዋል። የዓይን እማኞች ጥቃቱ በሰና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ መፈጸሙን ሲናገሩ፤ ሌሎች በበኩላቸው ጥቃቱ በትምህርት ቤቱ አቅራቢያ ማነጣጠሩን ጠቁመዋል። በድሮኑ ጥቃት ሳቢያ ስለደረሰው የሰውም ሆነ የንብረት ጉዳት እስካሁን በውል የታወቀ ነገር የለም። @Addis_News @Addis_News
Read the full story at addis_news ↗