“በሀገር ህልውና ላይ የመጡ የባዕዳ እና የባንዳ ኀይሎችን ከሠራዊታችን ጎን በመኾን ለመታገል ዝግጁ ነን” የቃሉ ወረዳ ነዋሪዎች

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-21 11:16:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

“በሀገር ህልውና ላይ የመጡ የባዕዳ እና የባንዳ ኀይሎችን ከሠራዊታችን ጎን በመኾን ለመታገል ዝግጁ ነን” የቃሉ ወረዳ ነዋሪዎች የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ፤ ሀገር ለማተራመስ የሚጥሩ ባዕዳንን እና ባንዳዎችን ድርጊት ደግሞ የሚኮንን ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ተካሂዷል። የወረዳው ነዋሪዎች ከማለዳ ጀምሮ አደባባይ በመውጣት ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፋቸውን ገልጸዋል። ከመከላከያ ሠራዊታችን ጎን በመቆም የጽንፈኞችን ተልዕኮ እንታገላለን፣ ሠራዊታችን ብሔራዊ አርማችን ነው፣ ባንዳ ለሆዱ፤ መከላከያ ሠራዊታችን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]