“ኢትዮጵያውያን ለባዕዳ እና ለባንዳ የጥፋት ተልዕኮ የማንሸነፍ ነጻ ሕዝቦች ነን” የወረባቦ ወረዳ ነዋሪዎች
“ኢትዮጵያውያን ለባዕዳ እና ለባንዳ የጥፋት ተልዕኮ የማንሸነፍ ነጻ ሕዝቦች ነን” የወረባቦ ወረዳ ነዋሪዎች ሉዓላዊነት በጀግኖቻችን መስዋዕትነት፤ ከኅብረ ብሔራዊ አንድነት እስከ ባሕር በር ባለቤትነት” በሚል መሪ መልዕክት የወረባቦ ወረዳ ነዋሪዎች ሕዝባዊ የሰላም ሰልፍ አካሂደዋል። ነዋሪዎቹ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፉ፤ የባዕዳን እና የባንዳን ዕኩይ ሴራ የሚያወግዙ መልዕክቶችን በሰልፉ ላይ አስተጋብተዋል። የወረባቦ ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ አደም አሕመድ ኢትዮጵያውያን በአንድነት እና በጀግንነት የምንታወቅ፤ ለባዕዳ እና ባንዳ…
Read the full story at amharamassmedia ↗