“የመከላከያ ሠራዊታችን ከሕዝብ የተወለደ፣ ለሀገር ሉዓላዊነት እና ደኅንነት የሚሠራ የሕዝብ ልጅ ነው” የመካነ ሰላም ከተማ እና የቦረና ወረዳ ነዋሪዎች
“የመከላከያ ሠራዊታችን ከሕዝብ የተወለደ፣ ለሀገር ሉዓላዊነት እና ደኅንነት የሚሠራ የሕዝብ ልጅ ነው” የመካነ ሰላም ከተማ እና የቦረና ወረዳ ነዋሪዎች የመካነ ሰላም ከተማ እና የቦረና ወረዳ ነዋሪዎች የመከላከያ ሠራዊቱን የሚደግፍ እንዲሁም ሀገር ለማፍረስ የሚሠሩ የውስጥ እና የውጭ ጠላቶችን ሴራ የሚያወግዝ ሕዝባዊ ሰልፍ አካሂደዋል። በሰልፉ ላይ፦ “ከግድቡ ወደ ወደቡ፤ ሴራ እና ባንዳነት ይፈርሳሉ!” “የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ እና አንድነት ከፍ ይላሉ!” “መከላከያ ሠራዊታችን የኅብረ ብሔራዊነታችን ማሳያ አርማ ነው!” “የኢትዮጵያ ሕዳሴ አይገታም!”…
Read the full story at amharamassmedia ↗