ሌተናል ጄኔራል በላይ ሥዩም አከለ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ኾነው ተሾሙ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-21 11:46:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሌተናል ጄኔራል በላይ ሥዩም አከለ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ኾነው ተሾሙ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሌተናል ጄኔራል በላይ ሥዩም አከለን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጄኔራል - ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ አድርገው ሾመዋል።

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]