በደቡብ ጎንደር ዞን በድሮን ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ

ADDIS_REPORTERneutral2026-10-21 11:30:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

በደቡብ ጎንደር ዞን በድሮን ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ ​በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ደራ ወረዳ ትናንት ከጠዋቱ አራት ሰዓት ላይ የድሮን ጥቃት መሰንዘሩን ነዋሪዎች ገለጸዋል። ​የዓይን እማኞች ጥቃቱ በሰና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ መፈጸሙን ሲናገሩ፤ ሌሎች በበኩላቸው ጥቃቱ በትምህርት ቤቱ አቅራቢያ ማነጣጠሩን ጠቁመዋል። ​በድሮኑ ጥቃት ሳቢያ ስለደረሰው የሰውም ሆነ የንብረት ጉዳት እስካሁን በውል የታወቀ ነገር የለም። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]