በሄዱበት ሁሉ የሚከተልዎ ዘመናዊ አድራሻ ከኢትዮጵያ ፖስታ!

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-21 11:59:45 UTC
AdYour ad here[email protected]

በሄዱበት ሁሉ የሚከተልዎ ዘመናዊ አድራሻ ከኢትዮጵያ ፖስታ! ከእንግዲህ በየጊዜው ቦታ ቢቀይሩም መልእክቶችዎ ሁሌም በቀላሉ ወደእርስዎ ይደርሳሉ። ዘመናዊ የመልእክት ማስተዳደሪያ መፍትሄ የሆነው የኢትዮጵያ ፖስታ የሳጥን አልባ የመልእክት አገልግሎት (Virtual P.O. Box) በሄዱበት ቦታ ሁሉ አድራሻዎ ሆኖ መልእክትዎችዎን በቀላሉ እና በተሟላ ደህንነት እስከ ደጃፍዎ ያደርሳል። ወደማንኛውም ቦታ ቢጓዙ ወይም መኖሪያ አድራሻዎን ቢቀይሩ መልእክቶችዎ እርስዎን ይከተላሉ፤ እርስዎም በማንኛውም ጊዜ ቀላል፣ ዘመናዊ እና አስተማማኝ የመልእክት አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ። የሞባይል መተግበሪያውን ከ App Store ወይም Play Store በማውረድ፣ አልያም app.ethio.post ድረ-ገጽ ላይ በመግባት በቀላሉ ይመዝገቡ፤ ዲጂታል አድራሻዎን አሁኑኑ ይያዙ! ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]