ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሹመት ሰጡ

ZENA24NOWneutral2026-10-21 11:56:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሹመት ሰጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ሌ/ጄኔራል በላይ ሥዩም አከለን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል - ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ አድርገው ሾመዋል። #ዳጉ_ጆርናል

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]