የሕወሓት መሪዎች ኤርትራ ይገኛሉ ሲሉ ብ/ጄ ገብረ እግዚአብሔር በየነ ኃይሉ ተናገሩ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-10-21 14:04:18 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሕወሓት መሪዎች ኤርትራ ይገኛሉ ሲሉ ብ/ጄ ገብረ እግዚአብሔር በየነ ኃይሉ ተናገሩ‼️ ከ800 በላይ መኪኖችን ጭኖ ወደ ኤርትራ ወስዷል ብለዋል። የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) መሪዎች ኤርትራ ውስጥ ይገኛሉ ሲሉ ከፌዴራል መንግሥት ጋር ተባብሮ የሚሠራው የትግራይ ሰላም ኃይል አዛዥ ተናገሩ ። በትግራይ ክልል ባለ አደራ አስተዳደር፦ የፀጥታና ሰላም ዋና አስፈጻሚ ብ/ጄ ገብረ እግዚአብሔር በየነ ኃይሉ ይህንኑ ለፈረንሣይ ዜና አገልግሎት (AFP) ተናግረዋል ። የኤርትራ የማስታወቂያ ሚንሥትር የማነ ገ/መስቀል የጄኔራሉን አባባል ውድቅ አድርገዋል ። መሪዎቹ ኤርትራ ውስጥ ይገኛሉ ስለመባሉ AFP ወዲያውኑ ማረጋገጫ ኣለማግኘቱን አክሎ ዘግቧል። ብ/ጄ ገብረ እግዚአብሔር በየነ ኃይሉ ትናንት ማክሰኞ፤ ጥቅምት 10 ቀን፣ 2019 ዓ.ም መቐለ ከተማ ውስጥ ለነዋሪዎች ባሰሙት ንግግር፦…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]