የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ 3ኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬም መደረጋቸውን ይቀጥላሉ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-21 14:04:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ 3ኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬም መደረጋቸውን ይቀጥላሉ። ዛሬ 9 መርሀግብሮች የሚከናወኑ ሲሆን ባየርሙኒክ አርሰናልን የሚገጥምበት ትኩረት ሳቢ ነው። በአልያንዝ አሬና አስፈሪ ማጥቃት ያለው ባየርሙኒክ የተደራጀ መከላከል ያለውን አርሰናልን ያስተናግዳል። አርሰናል ሁለቱንም የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ሲያሸንፍ ግብ አልተቆጠረበትም። ሙኒክ ደግሞ በሻምፒዮንስ ሊጉ ከሚገባው 6 ነጥብ 4 ብቻ ቢያሳካም ከሰሞኑ ሊፕዚሽን በቦንደስሊጋው 6ለ1 ያሸነፈበትን ጨምሮ አስፈሪ ማጥቃት አለው። ለምሽት 4:00 ጨዋታ በሙኒክ በኩል አማካኙ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]