⚠️

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-21 20:51:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

⚠️ " ሰብሉ ሙሉ በሙሉ ደርቆ ቀርቷል፤ ዘንድሮ አውድማ አላየንም። ... ሙሉ ቤተሰባችንንና የተረፉትን እንስሶቻችንን ይዘን ወዴት እንደምንሄድ ግራ ተጋብተናል " - አርሶ አደር 👉 በአጭር ጊዜ ውስጥ ድጋፍ ካልደረሰ በሰው ሕይወትና በእንስሳት ሀብት ላይ የሚደርሰው አደጋ የከፋ ነው ! በኤልኒኖ ምክንያት በተከሰተ ከፍተኛ ድርቅ ሳቢያ ከ74 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወገኖች አስቸኳይ የዕለት ምግብ ድጋፍ እንደሚያስፈልግ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የዝቋላ ወረዳ አሳውቋል። ነዋሪዎች እና የወረዳው አመራሮች በተከሰተው አስከፊ የድርቅ አደጋ በአካባቢው አርሶ አደርና እንስሳት ላይ የከፋ ጉዳት ያደረሰ መሆኑን ገልጸው የድረሱልን ጥሪ አቅርበዋል። " ለሰው የሚበላም ሆነ ለእንስሳት የሚሆን መኖ በመታጣቱ ማህበረሰቡ ለከፍተኛ እንግልት ተዳርጓል " ያሉት የ011 ቀበሌ ነዋሪ ቀሲስ ዘነበ እና…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]