" የትግራይ ህዝብ ጦርነት ሰልችቶታል " - ኦዞኒያ ኦጄሎ
" የትግራይ ህዝብ ጦርነት ሰልችቶታል " - ኦዞኒያ ኦጄሎ (ቲክቫህ ኢትዮጵያ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተ.መ.ድ) በትግራይ ክልል ዘላቂ ሰላምና መልሶ መቋቋምን ለማረጋገጥ የተጀመሩ ጥረቶችን እንደሚደግፍ ገለጸ። በኢትዮጵያ የተ.መ.ድ ዋና ተጠሪና የሰብአዊ ድጋፍ ዋና አስተባባሪ ኦዞኒያ ኦጄሎ፣ ከትግራይ ባለአደራ አስተዳደር የህዝብ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አሰፋ አብርሃ ጋር ውይይት አድርገው ነበር። በዚህም በክልሉ ዘላቂ ሰላም፣ ደህንነት እና የሰብዓዊ እርዳታ ተዳራሽነትን ለማረጋገጥ ተ.መ.ድ ሙሉ ድጋፍ እንደሚያደርግ አሳውቀዋል። " የትግራይ ህዝብ ጦርነት ሰልችቶታል " ያሉት ኦዞኒያ ኦጄሎ ፤ ህዝቡ ወደ ኖርማል/መደበኛ የዕለት ተዕለት ህይወቱ ለመመለስ ትልቅ ፍላጎት እንዳለው ገልጸዋል። ግጭቶች፣ ዘረፋዎችና ተኩሶች በአስቸኳይ መቆም እንዳለባቸውና ህዝቡ ሙሉ በሙሉ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗