የሀገር መከላከያ ሠራዊት ለሀገር ሉዓላዊነት እየከፈለ ያለውን መስዋዕትነት የሚደግፍ፣

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-22 07:18:40 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሀገር መከላከያ ሠራዊት ለሀገር ሉዓላዊነት እየከፈለ ያለውን መስዋዕትነት የሚደግፍ፣ እንዲሁም የባንዳ እና ባዕዳንን እኩይ ተግባር የሚቃወም ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ በከሚሴ ከተማ ተካሂዷል። በሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፉ የከሚሴ ከተማ፣ የደዋጨፋ ወረዳ እና የደዌ ሀረዋ ወረዳ ነዋሪዎች ተሳትፈዋል። #የመደመር_መንግሥት!#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!🇪🇹 #ከሚሴ #ጥቅምት_12_2019_ዓ_ም በይማም ኢብራሒም የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]