በሞያሌ ግጭት በርካቶች ወደ ኬንያ መሠደዳቸው ተሰምቷል።
በሞያሌ ግጭት በርካቶች ወደ ኬንያ መሠደዳቸው ተሰምቷል። በኢትዮጵያ በኩል በምትገኘው ሞያሌ ከተማ በባንዲራ መትከያ ሥፍራ ሰበብ በኦሮሞና በሶማሌ ማሕበረሰቦች መካከል የተነሳው ግጭት ቀጥሎ ውሏል። በግጭቱ ቢያንስ አንድ ሰው ሲገደል፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሴቶችና ልጆች ጨምሮ የከተማይቱ ነዋሪዎች ድንበር ጥሰው ወደ ኬንያ ተሰደደዋል። የኬንያ ቀይ መስቀል ማሕበር ለስደተኞች መጠለያ ማዘጋጀቱን ያስታወቀ ሲሆን፣ የከተማይቱ ተኩስና ውጥረት አሁንም መቀጠሉ ዶቸቬለ ዘግቧል። ዋሱመሐመድ =========== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Read the full story at wasulife ↗