ዘምዘም ባንክ እና አሚዮ ኢንጂነሪንግ በሙሻረካ ፋይናንስ በተመጣጣኝ ዋጋ ትራክተሮችን ለማቅረብ የፋይናንስ አጋርነት ፈፀሙ
ዘምዘም ባንክ እና አሚዮ ኢንጂነሪንግ በሙሻረካ ፋይናንስ በተመጣጣኝ ዋጋ ትራክተሮችን ለማቅረብ የፋይናንስ አጋርነት ፈፀሙ ተቋማቱ በዛሬዉ ዕለት በሰጡት መግለጫ በዚህ የፋይናንስ አጋርነት ምክንያት የኢስላሚክ ፋይናንስን ከግብርና ቴክኖሎጂ ጋር በማቀናጀት ደንበኞች ለምርታማነት የሚያስፈልጋቸዉን የግብርና መሳሪያዎች እንዲያገኙ እያገዙ መሆኑን አስታውቋል ። በዚህ ወቅት የአሚዮ ኢንጂነሪንግ መስራች እና ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ ሙዘሚል መሀመድ ትራክተሮቹ የራሳቸው ኮምፕረሰር ያላቸው ሲሆን ብልሽት ሲያጋጥማቸው ወደ ሴንተር ኮማንድ የሚያሳውቁበትን ቴክኖሎጂን የተላበሱ መሆናቸዉን መናገራቸዉን ብስራት ሬዲዮ ሠምቷል ። 130 ሚሊዮን ብር ወጪ የተደረገባቸዉ እነዚህ ትራክተሮች በተመጣጣኝ ዋጋ መቅረባቸዉን ሠምተናል ። ዘምዘም ባንክ ለአስፈላጊ የግብርና ንብረቶች ተደራሽነትን በማመቻቸት…
Read the full story at zena24now ↗