ዕድሜ ጠገቡ የቦርከና ድልድይ ፈርሶ ሊገነባ ነው‼
ዕድሜ ጠገቡ የቦርከና ድልድይ ፈርሶ ሊገነባ ነው‼ ወሎ ኮምቦልቻ ከተማ ከ1946 ጀምሮ ላለፉት 63 ዓመታት ያገለገለውና አሁን ላይ ዕድሜ ጠግቦ የትራፊክ ፍሰት ማስተናገድ ያቃተው የቦርከና ድልድይ፣ የእግረኛና የሳይክል መንገድን ጨምሮ በ40 ሜትር ስፋትና በ3 መቶ ሚሊዮን ብር ወጪ ሊገነባ ነው ተብሏል። ሙሉ ወጪው በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሚሸፈነውና ግንባታው በቅርብ የሚጀመረው አዲሱ ድልድይ እስኪጠናቀቅ፣ በቀድሞው የመኪና ማዘያ በኩል አድርጎ በመናፈሻው የሚወጣ ተለዋጭ መንገድ እየተሰራ ይገኛል።[ዋሱ መሐመድ] @Addis_News @Addis_News
Read the full story at addis_news ↗