ሞያሌ ትኩረት ይፈልጋል‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-10-22 19:54:01 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሞያሌ ትኩረት ይፈልጋል‼️ በከባድ መሣሪያ ተኩስ ልውውጥ ሳይቀር የታጀበው #በሞያሌ የተቀሰቀሰው ግጭት ወደ ሶስት ተጨማሪ ወረዳዎች ተስፋፋ #በኦሮሚያ ክልል #ቦረና ዞን በምትገኘው የድንበር ከተማ ሞያሌ፣ የሶማሌ ክልል ሰንደቅ ዓላማ በመሰቀሉ ሳቢያ በተፈጠረ ውዝግብ እና ጥቅምት 8 ቀን 2019 ዓ.ም. የአንድ የ13 ዓመት ታዳጊ ልጃገረድ ህይወት ማለፉን ተከተሎ የተቀሰቀሰው ግጭት ተባብሶ የቀጠለ ሲሆን፣ በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልል የጸጥታ ኃይሎች መካከል የከባድ መሣሪያ ተኩስ ልውውጥ ተካሂዷል። ከረቡዕ ምሽት ጀምሮ ሲጋጋል የቆየው ውጥረት በሐሙስ ዕለት ወደ የለየለት ግጭት የተቀየረ ሲሆን፣ በደቡብ ኦሮሚያ በሚገኙ ጉሚ ኤልዳሎ፣ ዋጪሌ እና አሬሮ ወረዳዎች ውስጥ በሚገኙ አንዳንድ አካባቢዎች ጭምር መስፋፋቱንነዋሪዎች እና የአካባቢው የጸጥታ ኃላፊዎች ገልጸዋል። የሞያሌ ከተማ ነዋሪዎች…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]