ወረራ አልፈፀምኩም-ኤርትራ‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-10-22 19:55:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

ወረራ አልፈፀምኩም-ኤርትራ‼️ ‹‹በኢትዮጵያ ላይ ወረራ እንደፈፀምን የሚገለፀው ክስ ሙሉ በሙሉ የተፈጠረ ውሸት ነው›› ሲል የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር ‹‹በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ›› በሚል ዛሬ ዘለግ ያለ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በዚህ መግለጫው ‹‹የኤርትራ ሉአላዊ ግዛት ለስምምነት ወይንም ለድርድር አይቀርብም›› ያለ ሲሆን የኢትዮጵያ መንግስት ‹‹ለስትራቴጂያዊ አላማ አስፈላጊ ነው›› በሚል የኤርትራን ሉአላዊ ድንበር ለመውረርና ለመጣስ ጥረት እያደረገ መሆኑን ገልጿል፡፡ በአፍሪካ ቀንድ እየተባባሰ ለመጣው አለመረጋጋትና ቀውስ ‹‹በኢትዮጵያ ገዥው ብልፅግና ፓርቲ ሆነ ተብሎ ለአመታት የፈፀመ የጂኦ ፖለቲካ ጥቃት ውጤት ነው›› በማለት ክስ ያቀረበው መግለጫው ይህም በወታደራዊ ዛቻ፣ ዲፕሎማሲያዊ ጠላትነት፣ በኢኮኖሚ…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]