ሞያሌ እንደት ዋለች ?

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-22 20:17:14 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሞያሌ እንደት ዋለች ? " ለወትሮው ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ያለበት ጎዳና ፀጥ ረጭ ብሎ ውሏል " - ነዋሪ ‎ ‎​በኢትዮ-ኬንያ ድንበር አካባቢ የምትገኘው የሞያሌ ከተማ የጸጥታ ችግር አጋጥሟት ውላለች። መነሻው ባሳለፍነው እሁድ የአንድ ግለሰብ የነበረ ቦታ ላይ የቢሮ መዋቅር ተዋቅሮል በሚል በተተከለ ሰንደቅ አላማ መነሻ ነው። በሶማሌ ክልል በኩል ጉዳዩን የሚከታተሉ አካል የግጭቱ መነሻ በሶማሌ ክልል ወሰን በኩል ባለ ቦታ የክልሉ ሰንደቅ ዓላማ ከተሰቀለ በኋላ " መስቀል አይቻልም " በሚል ነው። በኦሮሚያ ክልል ሞያሌ በኩል ደግሞ ቦታው የኦሮሚያ ወሰን ውስጥ እንደሆነና ያለው የወሰን ክርክር ሳይፈታና ዘላቂ መፍትሄ ሳያገኝ " ሰንደቅ ዓላማ አይሰቀል " በሚል ግጭት መነሳቱ ተገልጿል። በዚህም ግጭት የአንዲት ታዳጊ ሕይወት አልፏል። ይህን ተከትሎ በአከባቢው ነግሶ የቆየው ውጥረት…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]