አመሠግናለሁ‼
አመሠግናለሁ‼ አላህ ፈቅዶ በእናንተ ውድ ቤተሰቦች እገዛ የቅን ልቦች የዋንጫና ሜዳሊያ ሽልማትን ማግኘት ችለናል።ዋሱ መሐመድ አብዝቶ ያመሰግናችኋል።ስህተቱን እያረማችሁ ጥሩውን እያበረታችሁ አብራችሁ ስላላችሁ የእውነትም ምስጋና ይገባችኋል።የቅን ልቦች ለሰጣችሁን ክብር እናመሰግናለን❤🙏 ፎቶ ከዜናው ጀማ ጋር👏👏👏 ዋሱመሐመድ ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Read the full story at wasulife ↗