የመገጭ ግድብ ሊመረቅ ነው‼

WASULIFEneutral2026-10-22 22:55:37 UTC
AdYour ad here[email protected]

የመገጭ ግድብ ሊመረቅ ነው‼ ከ15 ዓመታት በፊት በ2.5 ቢሊዮን ብር በጀት የተጀመረው የመገጭ መስኖና የመጠጥ ውሃ ግድብ ነገ ጥቅምት 13 ቀን 2019 ይመረቃል ተብሎ ይጠበቃል።አሁን ላይ የግንባታ ወጭው ወደ 20 ቢሊዮን ብር መድረሱ ተነግሯል።መገጭ ለጎንደር ትልቅ ፀጋ ነው። ዋሱመሐመድ ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]