ባህርዳር - ጣና ፎረምና የፖሊስ ማሳሰቢያ‼

WASULIFEneutral2026-10-23 08:31:17 UTC
AdYour ad here[email protected]

ባህርዳር - ጣና ፎረምና የፖሊስ ማሳሰቢያ‼ ሐጣና ፎረም ዛሬ እንግዶች ባህርዳር ይገባሉ።ነገ ቅዳሜ በድምቀት ይጀመራል።እሁድ ይጠናቀቃል።​ ጣና ፎረም ከፍተኛ የአፍሪካ መሪዎች በውቡቷ ባህርዳር ጣና ሐይቅ ዳርቻ ተገናኝተው በአፍሪካ ሰላም፣ ጸጥታ እና ደኅንነት ላይ ጥልቅ ምክክር የሚያደርጉበት ታላቅ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ነው። በጉባኤው ላይ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ ዲፕሎማቶች፣ የቀድሞ የአፍሪካ ታዋቂ ሰዎች እና ምሁራን ይሳተፋሉ። የአማራ ክልል ፖለስ ጥቅምት 14 እና 15 ቀን 2019 ዓ.ም ለሚካሄደው 12ኛው የጣና ፎረም ጉባኤ የሚከተሉት የትራፊክ እና የጉዞ ለውጦች ተደርገዋል፦ 📌 ከኤርፖርት እስከ ጊዮርጊስ አደባባይ ያለው ዋና መንገድ ለተሽከርካሪ ዝግ ነው። 📌አማራጭ መንገዶች፡ 👉 ከአባይ ማዶ፡ በአሮጌው ድልድይ - አልማ ወተር ፍሮንት መስመር።…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]