የመንጋጋ አጥንት አቀማመጥ ችግርን ማስተካከል የሚያስችል ቀዶ ህክምና እየሰጠ መሆኑን የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል አስታወቀ

ZENA24NOWneutral2026-10-23 16:10:37 UTC
AdYour ad here[email protected]

የመንጋጋ አጥንት አቀማመጥ ችግርን ማስተካከል የሚያስችል ቀዶ ህክምና እየሰጠ መሆኑን የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል አስታወቀ 👉ህክምናው ከተጀመረ በሁለት ወራት ጊዜ ውስጥ ሶስት ሰዎች ቀዶ ህክምና ተደርጎላቸዋል ። የህክምናው ዓላማ የፊት ገጽታን ማስተካከል ብቻ ሳይሆን የመንጋጋን ተግባር በማሻሻል ምግብን በትክክል ማኘክን፣ መናገርንና በአንዳንድ ሁኔታዎች የመተንፈስ ችግሮችን ማሻሻል መሆኑ ተገልጿል። በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ የጥርስና የመንጋጋ ቀዶ ሕክምና ትምህርት ክፍል ኃላፊ እና የፊትና መንጋጋ ቀዶ ሕክምና ማኅበር ምክትል ፕሬዝዳንት ዶክተር አዲስ ካሳሁን ለብስራት ሬዲዪ እንደገለፁት በብሬስ ማስተካከል የማይቻሉ ከመንጋጋ አጥንት አቀማመጥ ጋር የተያያዙ ችግሮች በቀዶ ህክምናው ሊስተካከሉ ይችላሉ ሲሉ ተናግረዋል። የመንጋጋ አጥንት ትክክለኛ አቀማመጥ አለመኖር…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]