🇰🇪

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-23 19:47:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

🇰🇪 ዛሬ ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ በኬንያ፣ ናይሮቢ ዋነኛ የገበያ ስፍራ በሆነው ኢሲሊ አካባቢ በመገንባት ላይ የነበረ ባለ 13 ፎቅ ሕንፃ ተደርምሷል። ሕንጻው ሲደረመስ የነበረው ሁኔታ እጅግ አስፈሪ እንደነበር ተነግሯል። ‎​ሕንፃው ከመደርመሱ ጥቂት ደቂቃዎች በፊት የግንባታ ሠራተኞች የመሰንጠቅ አደጋ ሲያስተውሉ ከአካባቢው ለመውጣት ሲጣደፉ እንደነበር ተነግሯል። በደረሰው አደጋ ፍርስራሽ ስር ሰዎች አሉ ተብሎ በመገመቱ የነፍስ አድን ጥረት እየተደረገ ይገኛል። ‎ ‎የሕንፃውን የደህንነት መስፈርቶች ማሟላት እና ጥራት አሁን ላይ በባለሥልጣናት እየተጣራ ይገኛል። ‎ ‎ሕንፃው የመገንባት ፈቃድ እንደነበረው የተገለፀ ሲሆን፣ ሰዎች ገብተው እንዲሠሩበት ወይም እንዲጠቀሙበት በይፋ አልተፈቀደም ነበር። ሆኖም በወቅቱ በግንባታው የታችኛው ወለል ላይ ሱቆች ሥራቸውን ጀምረው እንደነበር ተገልጿል። ‎…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]