ሞያሌ እንዴት ዋለች ?

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-23 20:43:03 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሞያሌ እንዴት ዋለች ? " ዛሬም ከፍተኛ ተኩስ ሲሰማ ነው የዋለው ... የፌዴራሉ መንግሥት ' እረፉ ' ሊል እርምጃ ሊወስድ ይገባል " - ነዋሪዎች የክልል ባንዲራ " ተሰቀለ " በሚል በሞያሌ ከተማ የተነሳው ግጭት ዛሬም ሳይበርድ ውሏል። ‎ ‎ቃላቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የሰጡ ነዋሪዎች፣ " ዛሬ አለመረጋጋቱ ተባብሶ ውሏል ፤ የሰዎችም ህይወት ጠፍቷል " ሲሉ ገልጸዋል። " ከፍተኛ ካለፉት ቀናትም የጨመረ ተኩስ ሲሰማ ነው የዋለው። አስፋልት ዳር ያሉ ቤቶች ፣ ምግብ ቤቶች ሲቃጠሉ ነው የዋሉት መኪኖችም ተመተዋል ፤ ትላንት ማደያ ጭምር ተቃጥሏል " ብለዋል። አንድ የከተማው ነዋሪና ሁኔታውን የሚከታተሉ አካል " ጉዳዩ ትኩረትን ይሻል የከባድ ማሳሪያዎችም ድምጽ ይሰሙ ነበር የፌዴራል መንግሥት ጣልቃ ገብቶ መፍትሄ ሊያመጣ ፤ 'እረፉ' ሊል እርምጃ ሊወስድ ይገባል " ያሉ ሲሆን " አከባቢው…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]