" ...  ሕዝባችን ካጋጠመው ያልተቋረጠ መከራና ጭንቀት ያርፍ ዘንድ፤ ለሰላም ከመጸለይ ባሻገር የማግባባት፣ የማስታረቅና የማስማማት ስራ ከኛ ይጠበቃል ! " - ቅዱስነታቸው

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-23 20:49:33 UTC
AdYour ad here[email protected]

" ... ሕዝባችን ካጋጠመው ያልተቋረጠ መከራና ጭንቀት ያርፍ ዘንድ፤ ለሰላም ከመጸለይ ባሻገር የማግባባት፣ የማስታረቅና የማስማማት ስራ ከኛ ይጠበቃል ! " - ቅዱስነታቸው የቅዱስ ሲኖደስ ምልኣተ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተከፍቷል። የጉባኤውን መከፈት አስመልክቶ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰደ ፦ " ጉባኤ የሚያስፈልግበት ዋና ምክንያት የተሳሳተ ሲኖር ለማስተካከል፤ የተዛባ ሲኖር ለማቅናት እንደሆነ ሁላችንም እናውቃለን። ከዚህ ኣንጻር በአንዳንድ አህጉረ ስብከት የሰው ኃይል ኣስተዳደራችን፣ የሃብት ኣጠባበቃችን እንዲሁም የምእመናን ኣያያዛችንና ሓዋርያዊ ተልእኮኣችን ለዘመኑ የማይመጥን እንደሆነ በስፋት እየተወሳ ነው፤ አስወቃሽ ምልክቶችም እየታዩ ነውና ያሉብንን…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]