የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-24 09:16:29 UTC
AdYour ad here[email protected]

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦ 12ኛውና ከፍተኛ የአፍሪካ ደህንነት ጉባኤ የሆነው ጣና ፎረም ከመጀመሩ አስቀድሞ፣ የኬንያውን ምክትል ፕሬዝዳንት ኪቱሬ ኪንዲኪን በመቀበሌ የተሰማኝን ደስታ ለመግለጽ እወዳለሁ፤ በጋራ ጉዳዮች ዙሪያም አጭር የሁለትዮሽ ውይይት አካሂደናል።

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]